tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Vitamins & Supplements
  4. Omega 3
  5. Inflammation Vitamins & Supplements
Addis Ababa, Bole, 10/05
3 views

Now Foods Omega-3 Fish Oil

+1
Now
Brand
Fish Oil & Omegas (EPA DHA)
Type
Oil
Formulation
All
Gender
Adult
Age Group
During Meal
When to Take
Bottle
Package
Delivery
Across country
1-5 days
ETB 100 - 500
Store address
Addis Ababa • Bole
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Open
• Mon - Sun, 08:00-20:30
NOW Foods Omega-3 Fish Oil ይህ ምርት ከሜርኩሪ እና ከሌሎች ብክለቶች የጸዳ (Molecularly Distilled) ሲሆን በዋናነት ከአሳ ዘይት የሚገኝ EPA እና DHA የተባሉ ለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ፋቲ አሲዶችን በውስጡ የያዘ የምግብ ማሟያ (supplement) ሲሆን ከበርካታ ጥቅሞቹ በትንሹ የልብ ጤናን ለመጠበቅ ፣ የአንጎልን ጤንነት ለማዳበር እና ማስታወስ ችሎታን ለማሻሻል ፣ የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ፣ የልብ ድካም እና የስትሮክ አደጋን ለመቀነስ ፣ ከእርጅና ጋር የሚመጣ የዓይን ህመምን ለምከላከል ፣ የቆዳ መቆጣትና እብጠት (inflammation) ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ማሳሰቢያ ከምግብ ጋር መውሰድ የሚመከር ሲሆን በቀን ከ2 እስከ 4 ካፕሱል መውሰድ ይቻላል፡፡ ነገር ግን የደም ማቅጠኛ መድሀኒቶችንና የደም መፍሰስ ችግር ያለባቸው ሰዎች ከመውሰዳቸው በፊት ሐኪም ማማከር ተገቢ ነው፡፡ Made In: USA Quantity: 100Softgels + +
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif