tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Vitamins & Supplements
  4. Zinc Supplements
  5. Zinc Vitamins & Supplements
Addis Ababa, Bole, 10/05
8 views

Nature's Bounty Zinc 50 Mg Supplement

+1
Nature's Bounty
Brand
Hair, Skin & Nails Supplements
Type
Zinc
Active Ingredients
Tablets
Formulation
Female
Gender
Adult
Age Group
Bottle
Package
Delivery
Across country
1-5 days
ETB 100 - 500
Store address
Addis Ababa • Bole
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Closed
• Mon - Sun, 08:00-20:30
Nature's Bounty Zinc 50 mg Supplement የሰውነት የበሽታ የመከላከል አቅምን (Immune System) ለማጠናከር ፣ ቁስል ፈጥኖ እንዲድን ለማድረግ ፣ እብዲሁም ለቆዳ ጤና እንክብካቤና ብጉርን (Acne) ለማከም ይረዳል፡፡ ባጠተቃላይ የሰውነት እድገትና ሜታቦሊዝምን ለመደገፍ ታስቦ የተሰራ የምግብ ተጨማሪ (Dietary Supplement) ሲሆን በሽታ የመከላከል አቅማችሁ ዝቅ ያለባችሁ ወይም ብዙ ጊዜ ህመም የሚያስቸግራችሁ ፣ ፀጉር መርገፍ ያለባችሁ ፣ የ Zinc እጥረት ያለባችሁ ፣ ብጉር (Acne) የሚያስቸግራችሁ እንዲሁም ቁስል ፈጥኖ እንዲድን የምትፈልጉ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ ማሳሰቢያ በቀን 1 ጊዜ 1 እንክብል ብቻ መውሰድ እንዲሁም በተከታታይ ከ1–2 ወር ጊዜ ከወሰዱ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ ማቋረጥ ወይም እረፍት ማድረግ ይመከራል፡፡ በባዶ ሆድ መውሰድ ሆድ ህመም ወይም ማቅለሽለሽ ሊያመጣ ስለሚችል ከምግብ በኋላ መውሰድ የተሻለ ነው፡፡ በተጨማሪም ውሀ አብዝተው መጠጣት እንዳይረሱ፡፡ Made In: USA Quantity: 400Tablets + + Telegram: Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif