tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Vitamins & Supplements
  4. Food Supplements
  5. Spirulina Vitamins & Supplements
Promoted
Addis Ababa, Bole, 10 hours ago
68 views

DXN Spirulina 120 Tablets

+1
Dxn
Brand
Anti-Aging Supplements
Type
Spirulina
Active Ingredients
Tablets
Formulation
All
Gender
All
Age Group
Other
Flavor
All Natural, Organic, Allergen-Free, Chemical-Free, Halal, Hormone-Free
Features
Before Meal
When to Take
Bottle
Package
DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ) በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። የሚመረተው Blue green alge ነው። በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ የምግብነት ጠቀሜታው ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል። አጥንትን ያጠነክራል። አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል። ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው። በማዕድናት( ማግኒዢየም፣ አዮዲን፣አይረን፣ካልሺየም፣ፖታሺየም፣ሶዲየም፣ሴሊኒየም የመሳሰሉት) ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ (ቢ1,ቢ2,ቢ3,ቢ6,ቢ9,በ12), ቫይታሚን ኤ የበለፀገ ነው። በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው። የህክምና ጠቀሜታው ካንሰርን ይከላከላል። ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ። በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል። ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል። በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል። የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
DXN Spirulina 120 TabletsDXN Spirulina 120 TabletsDXN Spirulina 120 Tablets
ETB 5,500
Fixed price
1 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif