tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Stationery & Office Equipment
Addis Ababa, Bole, 17/06
15 views

Vinyl Sticker Squeegee Tool / የስቲከር መለጠፊያ እና ማስተካከያ

+1
High-Quality Sticker Squeegee Tool
Type
Brand New
Condition
High-Quality Sticker Squeegee Tool (አዲስ የመጣ የስቲከር መለጠፊያ) መኪና ላይ፣ መስታወት ላይ፣ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ላይ ስቲከር ሲለጥፉ አየር እንዳይገባበት እና ፍፁም ልሙጥ እንዲሆን የሚያደርግ ጥራት ያለው Squeegee (ስቲከር ማስተካከያ)። የጨርቅ (Felt Edge) ስላለው ስቲከሩ እንዳይቧጨር ይከላከላል። Felt Edge Protection: ስቲከሩ እንዳይቀደድ ወይም እንዳይቧጨር በጥጥ ጨርቅ የተሸፈነ ጠርዝ አለው። Multi-use: ለላፕቶፕ ዲኮር፣ ለመኪና ስቲከር (Car Wrapping)፣ እና ለቤት/መስሪያ ቤት ቪትሮ (Window Tint) የሚሆን። Durable: ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ፕላስቲክ። ለማዘዝ: በስልክ ቁጥር
Vinyl Sticker Squeegee Tool / የስቲከር መለጠፊያ እና ማስተካከያ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif