tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Leisure & Activities
  3. Sports Equipment
  4. Treadmills
Addis Ababa, Bole, 10 hours ago
3 views

Treadmill Reebok Fr20

+1
Adidas
Brand
Treadmills
Type
Brand New
Condition
ስፖርትዎን በቤቶ በከፍተኛ ጥራት ያለው Reebok FR20 Floatride Treadmill ያሻሽሉ። #የታሸገ_አዲስ_ነው_ምናቀርበው ኃይለኛ 2.5 HP ሞተር ፍጥነቶን ከፍ ዝቅ ማድረግ ምችሉት እስከ 18 km/h ፍጥነት 24 የተዘጋጁ የስፖርት ፕሮግራሞች እና የሚቀየር የኢንክላይን ደረጃ ስለሚኖረው ስልጠናዎን 15 የኢንክላይን ደረጃዎች እንደፈለጉት ማስተካከል ይችላሉ። Floatride+ የንዝረት መቀነሻ ቴክኖሎጂ በዘመናዊ LED ማሳያ ሙሉ የስፖርት መረጃ እንደ #የልብ ምት ሴንሰር #ፍጥነቶን #ጊዜ፣ #ርቀት፣ #የተቃጠለ ካሎሪ እና የልብ ምት በቀላሉ ማየት ይችላሉ። ኃይል ቆጣቢ ሞተር ያለው እስከ 150 kg መሸከም የሚችል ጠንካራ አወቃቀር አለው። Bluetooth ስፒከር፣ የስማርትፎን/ታብሌት መያዣ፣ የመንቀሳቀሻ ጎማዎች እና እስከ 120 kg የሚደርስ የተጠቃሚ ክብደት ከዚህ በተጨማሪ 24 የተዘጋጁ የስፖርት ፕሮግራሞች እና የሚቀየር የኢንክላይን ደረጃ ስለሚኖረው ስልጠናዎን እንደፈለጉት ማስተካከል ይችላሉ። ያሉበት ድረስ ያለምንም ቅድመ ክፍያ በነፃ ቤቶት ድረስ እናደርሳለን #ከ2_አመት_ዋስትና_ጋር አድራሻ ቦሌ መድሀንያለም ለማንኛውም መረጃ ይደውሉ ⃣ birr Free ማንኛውም ስፖርት እቃ አሉን ማማከርም እንሰራለን የአዉሮፖ ስታንዳርድ ብቻ
Treadmill Reebok Fr20Treadmill Reebok Fr20
ETB 195,000
Negotiable
4 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif