የልጆች ስፓይደር ዲዛይን ትራይሳይክል – ደህንነት እና ውበት!
የስፓይደር ዲዛይን: ልጆች የሚወዱት ውብ እና የሚማርክ
ምቹ መቀመጫ: ጠንካራ ጀርባ ድጋፍ ለደህንነት እና ለምቾት
ባለ3 ጎማ ቀላል ፔዳል : ለመንዳት ቀላል እና ምቹ
ጠንካራ አሠራር: ረጅም ጊዜ የሚቆይ
ለህፃናት ተስማሚ: የመጀመሪያ መንዳት ችሎታን ያግዛል
ዴሊቨሪ አለ
ዋጋ 15,000 ብር
አድራሻ አዲስ አበባ ሃያሁለት/22