የላስቲክ ገመዶች ብዛት (Tubes): እያንዳንዱ መሣሪያ 5 የሚነቀሉ እና የሚገጠሙ የላስቲክ (Latex/TPE) ገመዶች አሉት።
የጥንካሬ መጠን ማስተካከያ (Adjustable Resistance): እንደ ተጠቃሚው የአካል ብቃት ደረጃ ገመዶችን በመቀነስ ወይም በመጨመር የቦታውን መሳብ ጥንካሬ ማስተካከል ይቻላል።
የመያዣው ዓይነት (Handles): በቀላሉ እጅን የማያደክም እና የማይሸራተት ጠንካራ የፕላስቲክ እጀታ አለው።
ጥቅም (Usage): ለደረት፣ ለትከሻ፣ ለጀርባ እና ለክንድ ጡንቻዎች ጥንካሬና ቅርፅ ለመስጠት በቤት ውስጥ ወይም በጂም ውስጥ ለመስራት ተመራጭ ነው
አድራሻ - መገናኛ ባዩ ህንፃ - 2ተኛ ፎቅ