tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Leisure & Activities
  3. Sports Equipment
  4. Treadmills
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
2 views

Reebok Fr30 Treadmill

+1
Reebok
Brand
Treadmills
Type
4
Treadmill Horsepower
180kg
Max User Weight of Treadmill
20km/h
Max Speed of Treadmill
15%
Max Incline of Treadmill
Audio Player, Bluetooth, Bottle Holder, Calorie Monitor, Display, Fan, Foldable, Heart Rate Monitor, Incline Adjustment, Odometer, USB Port
Treadmill Features
Brand New
Condition
ያመጣንላችሁ ዘመናዊ የሆነ የ21 ክፍለ ዘመን የተመረት ጂም ሳይሄዱ በፈለጉት ሰዓት ቀን በቤቶ ዉስጥ ሆነዉ ጤንነቶን እና አቋሞን የሚጠብቁበት ዘመናዊ የሆነ የመሮጫ የቤት ዉስጥስፖርት መስሪያ መሳሪያዎች መካከል የመጀመሪያ የሆነውን REEBOK ድርጅት ያመረተውን REEBOK FLOATRIDE የመሮጫ ማሽን ነዉ። የመሮጫ ማሽኑ 4 horse power ያለዉ ሲሆን ዘመናዊ የሆነ በtouch የሚሰራ ዲስፕለይ ያለው የመሮጫ ማሽን ነዉ touch የሆነው ዲስፕለዩ የሚሮጡበትን ፋጥነት የሮጡበትን ሰዓት የልብ ምትዎን ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠሉ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ system ያለው ነዉ።የመሮጫ ማሽኑ በተጨማሪ እስከ 15° inclined ማለትም ዳገት የሚነሳ እና ፋጥነቱ ደግም 20 የሚሄድ በፈለጉት አይነት እንቅስቃሴ ለመስራት Adjust የሚያደርጉት።በራሱ እንደ አሰልጣኝ ሆኖ እንዲያሰሮ ተደርጎ 24 አይነት የስፖርት programochen የሚያሰራ system ያለዉ የመሮጫ ማሽን ነዉ። ይህንን የመሮጫ ማሽን ከ GAME ON GYM EQUIPMENT HUB ከ 1 አመት ዋስትና ነፃ ትራንስፖርት እና ገጠማ ጋር ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ እና የመሮጫ ማሽኑን ለማግኘት ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን
Reebok Fr30 Treadmill
ETB 250,000
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif