FOLDABLE PUSHUP BOARD
(ተጣጣፊ የፑሽ-ሀፕ መስሪያ)
የእጅ ፣ የደረት ፣ የትከሻ ፣ የጀርባ ስፓርቶች የሚሰሩበት
(Biceps,Triceps,Chest & Shoulder workouts)
የላይኛውን የሰውነታችንን ክፍል በአጭር ጊዜ ጠንካራ እና ያማረ ቅርፅ የተላበሰ ለማድረግ በቀዳሚነት የሚመርጡት
16 ዓይነት አቅጣጫ እየቀያየሩ በመስራት ያማረ የሰውነት ቅረፅ ካማረ ቁመና ጋር ይላበሱ
ተጣጣፊ መሆኗ የፈለጉበት ይዘው ለመንቀሳቀስ ያመቻል