(Adjustable Resistance): ከፊት ለፊታቸው ባለው ጥቁር እና ግራጫ ክብ ማዞሪያ አማካኝነት የሚፈልጉትን የክብደት ወይም የጫና መጠን መጨመር እና መቀነስ ይችላሉ።
ቆጣሪ (Counter): ብርቱካናማው መያዣ ላይ ከታች በኩል ስንት ጊዜ እንደጨበጡ የሚቆጥር ዲጂታል ቆጣሪ አለው።
የእጅ ጥንካሬን ለመጨመር፣ ለስፖርት (፣ ቦክስ ወይም ክብደት ማንሳት ላሉ) እና ከጉዳት በኋላ እጅን መልሶ ለማለማመድ በጣም ጠቃሚ ናቸው።
አድራሻ - መገናኛ ባዩ ህንፃ - 2ተኛ ፎቅ