G-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #Lithium_ion_Battery )፤ Full ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ 48 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!!
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች
ለአፓርትመንቶች
ለባንኮች
ለሆስፒታሎች
ለቢሮዎች
ለኢንተርኔት ካፌ
አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
ለቴሌኮም ሴክተር
አገልግሎቱ
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ
ማሞቂያ፣ ፊሪጅ፣ካውያ
በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል!
ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት
ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል
አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል!
Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!
ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም!መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በቅጽበት ይከፈታል።
ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና
የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር