tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Phones & Tablets
  3. Smart Watches
  4. Android Smart Watches
Promoted
Addis Ababa, Bole, 55 min ago
21 views

Special Edition ብራንድ ስማርት ሰአት ከልዩ ቅናሽ ጋር እነሆ!

+1
6
Smart Watch
Brand
Series 8
Model
Smart Watches
Type
Brand New
Condition
Black
Band Color
--ጥራት እና ውበትን ያጣመረው የ2025 ምርጡ ብራንድ ስማርት ሰአት ከልዩ ቅናሽ ጋር እነሆ! --ይህን ዘናጭ ሰአት ሲገዙ 1 ስማርት ሰአት እንዲሁም Airpods + ተቀያሪ የሲልከን ማሰሪያ በአንድ ፓኬጅ ውስጥ ያገኛሉ። --ለወላጅዎ፣ ለትዳር አጋርዎ፣ ለልጅዎ፣ ለፍቅረኛዎ፣ ለስራ ባልደረባዎና ለወዳጆችዎ ስጦታ ገዝተው በመስጠት ደስታቸውን ቢጋሩ እርስዎስ ቢዘንጡበት ምን ይልዎታል? == Series 9 == High Quality + ሁሉንም በአንድ ላይ ++ ሰአቱ፦ --የልብ ምትንና የደም ግፊትን የሚለካ -- የተቃጠለ ካሎሪ መጠን የሚነግር --የእንቅልፍ ሰዓት መቆጣጠሪያ ያለው --Text ለመላክና ለመቀበል የሚሆን --ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያነት የሚጠቅም --የእርምጃ ብዛት ይለካል -- ከስልክዎ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል --የራሱ ስፒከር ያለው --ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ --ብዙ አይነት የስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር --ከማንኛውም ስልክ (Android and iOS) ጋር ይገናኛል። =-ይህን ምርጥና ዘመናዊ ስማርት ሰአት በ,2,499 ብር ያለ ተጨማሪ ክፍያ ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን።
Show contact
Special Edition ብራንድ ስማርት ሰአት ከልዩ ቅናሽ ጋር እነሆ!
ETB 3,799
20 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif