tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Mobile Phones & Tablets
  3. Smart Watches
Addis Ababa, Bole, 21/11
4 views

Smart Zikr Ring

+1
Smart zikr ring
Brand
Zikr
Model
Smart Watches
Type
Brand New
Condition
Black
Band Color
Aluminium
Band Material
Delivery
Addis Ababa
1 day
Free of charge
Store address
Addis Ababa • Bole
Addis Ababa
​ ZIKR RING - ዘመናዊው የስማርት ተስቢህ ቀለበት ​"የተለመደውን መቁጠሪያ በኪስዎ መያዝ ቀረ! ዚክርዎን በዘመናዊ መንገድ ያድርጉ!" ​ Zikr Ringን በመግዛት የሚያገኙት ጥቅም (Gains!) ​ በንዝረት (Vibration) ያሳውቃል: 33, 66, 99 ወይም 100 ሲሞላ ቀለበቱ ይርገበገባል። ስለዚህ ስክሪኑን ማየት አይጠበቅብዎትም፤ በልብዎ ዚክር ማድረግ ይችላሉ። ​ ስክሪን አለው (OLED Display): ሰዓቱን፣ የሶላት ወቅቶችን እና የቆጠሩትን ቁጥር በግልፅ ያሳያል። ​ ከስልክ ጋር ይገናኛል: በብሉቱዝ ከስልክዎ ጋር (iQibla App) በማገናኘት የቂብላ አቅጣጫን መጠቆም እና መረጃዎችን ማየት ይችላሉ። ​ ቻርጅ ይደረጋል: ባትሪ የመቀየር ራስ ምታት የለበትም፤ በUSB ቻርጅ አድርገው ለቀናት መጠቀም ነው። ​ ቀለል ያለና ምቹ: ጣት ላይ የሚደረግ በጣም ቀላል ቀለበት ስለሆነ የትም ቦታ ሆነው ለመጠቀም ይመቻል። ​
Smart Zikr RingSmart Zikr RingSmart Zikr RingSmart Zikr RingSmart Zikr Ring
ETB 3,500
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif