tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Mobile Phones & Tablets
  3. Smart Watches
  4. HainoTeko Smart Watches
Promoted
Addis Ababa, Bole, 13 hours ago
16 views

Hainoteko St-7 ኤርፎን ያለው ስማርት ሰአት

+1
Haino Teko
Brand
ST-7
Model
Smart Watches
Type
Brand New
Condition
3 የእጅ ማሰሪያ ያለው ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መለእክት መቀበል እና መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ምርጥ ስማርት ሰአት የጀርመን ምርት የሆነ ከፍተኛ ጥራይ ያለው ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት እና ሙዚቃ ለማስማት የሚያስችል የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል. የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል
Hainoteko St-7 ኤርፎን ያለው ስማርት ሰአትHainoteko St-7 ኤርፎን ያለው ስማርት ሰአት
ETB 8,500
1 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif