• ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
More 8 photos "ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች"

ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች

Posted Nov 10
Bole, Addis Ababa, Ethiopia
71 views
Other
Brand
Fitness Trackers
Type
Brand New
Condition
Black
Band Colour
Rubber
Band Material
የ2021 እጅግ ውብ እና ማራኪ እንዲሁም ባለ ብዙ ጥቅም ስማርት ሰዓት አምጥተናል። ይደውሉ
#model - f88 መሸጫ ዋጋ - 3500
#model - w22 መሸጫ ዋጋ - 3500
#model - w21 መሸጫ ዋጋ - 3000
#model - w28 መሸጫ ዋጋ - 2500
ውሃ የማያበላሸው (ip68 water proof)
እንዲሁም ባለሁለት ተቀያሪ ማሰሪያ ያለው
በተለያዩ የቀለም አማራጮች የመጣ
ips ስክሪን ፣ (ፈጣን ተች ፣ ለእይታ ምቹ )
የልብ ምታችንን የሚለካ
የእርምጃ ብዛት እና የተጓዝነውን ርቀት የሚለካ
ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን የሚለካ
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይነግረናል
ከማንኛውም ስልክ ጋር በብሉቱዝ ይገናኛል
ከስልካችን ጋር ተገናኝቶ የሚደውሉ እና ሜሳጅ የሚያሳዩን
ብዛት ለሚወስዱ ከታላቅ ቅናሽ ጋር እንጠብቆታለን
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
ቦሌ መድሃኒዓለም ቤ/ይ አቅራቢያ የሚገኘውን ሱቃችንን ይጎብኙ። መምጣት ካልቻሉም ይደውሉልና ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን
ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ባለብዙ ጥቅም እና እጅግ ውቡ የ2021 ሞዴል ሰዓቶች
 • ETB 2500
  Last seen 3 weeks ago
  0911530120
  Tell seller that you found ad on Jiji.com.et

  Similar adverts