ባለሱቅ ኤሌክትሮኒክስ
የ2021 ምርት የሆነውንና እጅግ ተመራጩን ስማርት ሰዓት አምጥተናል።
ውሃ የማያበላሸው (ip67)
የልብ ምታችንን የሚለካ
የእርምጃ ብዛት እና የተጓዝነውን ርቀት የሚለካ
ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን የሚለካ
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን የሚነግሩን
ከስልካችን ጋር ተገናኝቶ የሚደውል እና ሜሳጅ የሚያሳየን
በአንድ ሙሉ ቻርጅ እስከ ቀን 5 የሚያስጠቅሙ
ከማንኛውም ስልክ ጋር በብሉቱዝ ይገናኛል
ብዛት ለሚወስዱ ከታላቅ ቅናሽ ጋር እንጠብቆታለን
ቦሌ የሚገኘውን ሱቃችንን ይጎብኙ። መምጣት ካልቻሉም ይደውሉልና ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን
ለበለጠ መረጃ
telegram channel
@balesuqeshopping
@balesuqeshoppinggp
@finditonline247