Rose water ሮዝ ወተር ( የፅጌረዳ አበባ ውሃ ) አስመጥተናል
Price / ዋጋ = 1200 Birr
Size =450ml
Telegram Message ለመፃፍ
Join Our Telegram Channel
- ቆዳን በሚገባ ያፀዳል
- ከብጉር የፀዳ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
- እንደ ቆዳ ማፅጃ ቶነር ያገለግላል
- ቆዳ ላይ ያለን ቆሻሻ በማፅዳት የደም ዝውውር ያስተካክላል
- ለሜካፕ ማስለቀቂያነት ያገለግላል
- ቆዳን ከባክቴሪያ እና ኢንፌክሽን ይከላከላል
- የቆዳን PH ባላንስ ይጠብቃል
100% ከንፁህ የፅጌረዳ አበባ የተሰራ እና ፍፁም ተፈጥሯዊ ነው