Medicube PDRN Hydrating UV Serum (SPF 50+)
ነጭ ነጠብጣብ (White cast) ሳይተው ቆዳዎን ከፀሐይ እየጠበቁ ጥልቅ እርጥበት እና ያበራ ቆዳ ማግኘት ይፈልጋሉ?
የኮሪያው ታዋቂ ሜዲኪዩብ ያቀረበልዎት Medicube PDRN UV Serum ፍጹም መፍትሄ ነው!
ዋና ዋና ጥቅሞች:
No Cast, Just Dew: ቆዳ ላይ ምንም አይነት ነጭ ምልክት ሳይተው የተፈጥሮ የሚያበራና የሚያካክስ (Dewy Look) ይዞታን ይሰጣል።
ከፍተኛ ጥበቃ (SPF 50+ PA+ ): ቆዳን ከጠንካራ የፀሐይ ጨረሮች (UVA/UVB) አስተማማኝ ጥበቃ ያደርጋል።
PDRN Hydrating Formula: ቆዳን በጥልቀት ያረሰርሳል፤ የታደሰ እና የለሰለሰ የፊት ቆዳ እንዲኖርዎት ይረዳል።
Lightweight Serum: ከባድ ያልሆነ እና ለፊት ቆዳ ፈጣን ምቾት የሚሰጥ የሴረም ይዘት ያለው።
ይዘት: 50 ml
ዋጋ: 4500bir
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact