Eucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+
በፀሐይ ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችንና የቆዳ መደብዘዝን የሚከላከል ከፍተኛ ጥራት ያለው የፀሐይ ክሬም!
ከፍተኛ የፀሐይ መከላከያ (SPF 50+)፦ ቆዳን ከጎጂ የ-UVA እና UVB ጨረሮች ሙሉ በሙሉ ይከላከላል።
ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል (Thiamidol)፦ በውስጡ ባለው ታያሚዶል (Thiamidol) ይዘት ምክንያት ጥቁር ነጠብጣቦችን የመቀነስ እና እንደገና እንዳይወጡ የማድረግ ከፍተኛ አቅም አለው።
የቆዳ ቀለምን እኩል ያደርጋል፦ በፀሐይ ምክንያት የሚመጣን የቆዳ መደብዘዝ (Hyperpigmentation) ይከላከላል።
ቀልጣፋና ቅባት የሌለው፦ በቆዳ ላይ በፍጥነት የሚዋሃድና ቅባታማ ያልሆነ (Sun Fluid) ነው።
አጠቃቀም፦ ከፀሐይ ውጣ በፊት በደንብ በጸዳ ፊት ላይ መግባት።
Price:- 4800bir
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact