ቅባት እና ለብጉር ተጋላጭ ቆዳ ተስማሚ የሆነ ኦሪጅናል Eucerin Oil Control Sunscreen!
SPF 50+ ከፍተኛ የፀሐይ ጨረር መከላከያ (Very High Broad Spectrum UVA/UVB)
Toucher Sec / Dry Touch - ቅባት የሌለው እና ቆዳን ፍጹም ደረቅ የሚያደርግ (Mattifying effect)
የላቀ የላብ እና የውሃ መከላከያ (Water & sweat resistant)
በቆዳ ላይ ምንም አይነት ነጭ ምልክት ወይም ቅባት አይተውም
በቆዳ ሐኪሞች የተረጋገጠ (Dermatologically tested)