የአኑዋ (Anua) የፊት ሴረም
Anua Azelaic Acid 10% + Hyaluron Soothing Serum
መጠን፦ 30 ml
የምርቱ ጥቅሞች፦
• የፊት ቆዳ መቅላትን ለመቀነስ ይረዳል
• ቆዳን ለማለስለስና ለማረጋጋት ይረዳል
• ቆዳ እርጥበት እንዲይዝ ይረዳል
• የቆዳ ሸካራነትንና ያልተመጣጠነ ገጽታን ለማሻሻል ይረዳል
የዋና ንጥረ ነገሮቹ ትርጉም፦
• Azelaic Acid 10% ፦ የቆዳ መቅላትንና የቆዳ ገጽታ መዛባትን ለማሻሻል ይረዳል
• Hyaluron ፦ ቆዳን እርጥበት እንዲይዝ ይረዳል
አጠቃቀም፦ ፊትዎን ካጸዱ በኋላ ተገቢውን መጠን በፊት ላይ በቀስታ ይቀቡ መጀመሪያ በትንሽ መጠን ይሞክሩ። በቀን ጊዜ የፀሐይ መከላከያ ይጠቀሙ
call us /
contact
price 4500