የአንፖል ካሜራ & round smart security camera
#ከስልክዎ_ጋር_ተገናኝቶ_ባሉበት_ሆነው_እያንዳንዱን_ሁኔታ_መከታተል_የሚያስችልዎ_360_ዲግሪ_የሚቀርፅ_ዘመናዊ_የደህንነት_(CCTV)_ካሜራ
ለቤት.
ለቡቲክ.
ለሱቅ፣ለፋርማሲ፣ለዳቦ ቤት ተመራጭ የሆነ ጥርት ያለ ካሜራ
በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል
የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት
ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው
ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
#Free_delivery