tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Security & Surveillance
  4. Vision Security & Surveillance
Addis Ababa, Bole, 03/12
2 views

Smart Wifi Camera

+1
Other
Type
Other
Brand
Wireless
Connectivity
Brand New
Condition
Smart Wife Camera supports sim & memory card *ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል የደህንነት ካሜራ *ሁለት ሌንስ ያለው በተለያየ አቅጣጫ መቅርፅ የሚችል *ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠሪያ የሚሆን የፈለጉትን እንቅስቃሴ ካሉበት ሆነው በጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ የሚያሳይ እና የሚቀዳ አዲስ ቴክኖሎጂ *ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሆም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልኮዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከዩበት ልዩ ቴክኖሎጂ *እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር *ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የተቀረጸው ቪዲዮ በፈለጉበት ሰዓት ወደ ሞባይል ስልኮዎ ማስተላላፍ ይችላሉ *ካሉበት ሆነው የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ *በማታ ይቀርፃል በምሽት አጥርቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera) *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
Smart Wifi Camera
ETB 9,500
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif