tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Security & Surveillance
  4. Vision Security & Surveillance
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
3 views

Smart Wi Fi Camera

+1
Smart Home Hubs
Type
Smart View
Brand
Wired
Connectivity
Brand New
Condition
ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል የደህንነት ካሜራ ሁለት ሌንስ ያለው በተለያየ አቅጣጫ መቅርፅ የሚችል ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠሪያ የሚሆን የፈለጉትን እንቅስቃሴ ካሉበት ሆነው በጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ የሚያሳይ እና የሚቀዳ አዲስ ቴክኖሎጂ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሆም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልኮዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከዩበት ልዩ ቴክኖሎጂ እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር ካሉበት ሆነው የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ በማታ ይቀርፃል በምሽት አጥርቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera) እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
Smart Wi Fi CameraSmart Wi Fi Camera
ETB 8,000
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif