MI SECURITY CAMERA
Description
MI SECURITY CAMERA 360 degree
@
ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
ድምፅ ይቀዳል
water proof
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)
ይደውሉልን #
ዋጋ 7500ብር delivery is free
Price
ETB 7500