Mi security camera 360°
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል
1080p
ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀረ!
ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል።
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications)
ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)
ke Addisababa wci lalacu በፈጣን ፖስታ እገልግሎት (Ems&DHL)በኩል እንልካለን
Address- Bole dh geda tower M floor shop NŌ M04