
- All ads
- Electronics
- Security & Surveillance
- CCTV Camera
- Smart CCTV Camera
Mi 360 Security Camera
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘመኑ
MI 360 2k SECURITY CAMERA
ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለሱቅ ፣ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)
ይህንን ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ምቹ የሆነ ካሜራ ከልዩ ቅናሽ ጋር አቅርበንልዎታል።
6700
090XXXXXXX Safety tips
- Avoid paying in advance, even for delivery
- Meet with the seller at a safe public place
- Inspect the item and ensure it's exactly what you want
- Make sure that the packed item is the one you've inspected
- Only pay if you're satisfied
