tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Security & Surveillance
  4. CCTV Camera
  5. Xiaomi Security & Surveillance
Addis Ababa, Bole, 10/12
10 views

መልካም ዜና ልጅ ጤና ንብረት ደህና MI CCTV CAMERA

+1
1
Xiaomi
Brand
CCTV Camera
Type
Wired/Wireless
Connectivity
Indoor
Usage
360degrees
Viewing Angle
360degrees
Rotation Angle
Brand New
Condition
The latest Mi 360° Xiaomi Home Security 2K Camera Produced on August 2022 👌 🎥 ከዚህ በኃላ “ንብረቴ ምን ሆነ? ለቤት ሰራተኛ ትቼው የወጣሁት ልጄስ ምን ሆኖ ይሆን?” ብሎ መጨነቅ ቀረ! 👊 ደንበኞቻችን ካሉበት ሆነው ንብረት እና ቤተሰባቸውን እየተከታተሉ ነው። በካሜራዎቹ አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸውንም እየገለፁልን ይገኛሉ። እርስዎስ? በአንጋፋው ዛዮሚ (xiaomi) ካምፓኒ የተመረተ ሊያመልጥዎት የማይገባ ልዩ የቤት ውስጥ ካሜራ ከሆንግ ኮንግ አስመጥተንልዎታል! 🆕 ካሜራው፦ √ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበትና 360° የሚዞር የራሱ ሞተር ያለው √ ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት √ ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል √ የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ √ በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (smart night vision camera) √ የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው (2 way audio) √ ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል እንዲሁም የተቀዳውን ቪዲዮ በስልክዎ ወይንም በታብሌትዎ ወደ ፈለጉበት ቀንና ሰአት መልሰው ማየት የሚያስችል √ እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ
መልካም ዜና ልጅ ጤና ንብረት ደህና MI CCTV CAMERA
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif