IMOU Ranger 2
(2k resolution )
sound detection
3mp (FHD)
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል
ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል።
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications)
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን