
- All ads
- Electronics
- Security & Surveillance
- CCTV Camera
- Vision Security & Surveillance
HD Mi Cctv Camera
Mi Home 360° Security Camera... HD 1080 High quality (CCTV Camera)
#ከስልክዎ_ጋር_ተገናኝቶ_ባሉበት_ሆነው_እያንዳንዱን_ሁኔታ_መከታተል_የሚያስችልዎ_360_ዲግሪ_የሚቀርፅ_ዘመናዊ_የደህንነት_(CCTV)_ካሜራ093XXXXXXX
ለቤት.
ለቡቲክ.
ለሱቅ፣ለፋርማሲ፣ለዳቦ ቤት ተመራጭ የሆነ ጥርት ያለ ካሜራ
በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል
የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት
ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው
በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ
ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል
በማታ መቅረፅ የሚያስችል Night Vision Technology የተገጠመለት
ድምፅ ይቀዳል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
#Free_delivery
ክልል ላይ ላላችሁ በ24 ሰዓት ውስጥ በEMS፤ ፖስታ ቤት እንልካለን።
ይደውሉ093XXXXXXX Safety tips
- Avoid paying in advance, even for delivery
- Meet with the seller at a safe public place
- Inspect the item and ensure it's exactly what you want
- Make sure that the packed item is the one you've inspected
- Only pay if you're satisfied
