GPS የሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል።
1: Engine Lock/Immobilizer: የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል።
2:Vibration Alarm: መኪናዎት ላይ በር የመክፈት ሙከራ ፣ ስፖኪዮ ለመስረቅ ፣ ኤስኮርት ጎማ ለመፍታት ሙከራ ቢደረግ ቀጥታ ወደ ስልኮ ይደውልሎታል።
3: GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል።
የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የነዳጅ ፍጆታ፣የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ መከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል።
GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች:-
ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል
- መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
Price: 7500 Birr
+