tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Security & Surveillance
  4. IP Camera
  5. Vision Security & Surveillance
Addis Ababa, Bole, 5 hours ago
4 views

Calus Q7 Dual Lens Security Camera

+1
IP Camera
Type
Other
Brand
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Bole
bole
Calus Q7 Max V3880 Dual Camera – ዘመናዊ ባለሁለት አይን የጥበቃ ካሜራ ​ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ ወይም ለሱቅዎ አስተማማኝ ጥበቃ የሚሰጥ፣ በአንድ ጊዜ ሁለት ቦታዎችን እኩል መቆጣጠር የሚችል እጅግ ዘመናዊ ካሜራ። ​ዋና ዋና መለያ ባህሪያት (Features): ➣ ​ባለሁለት ካሜራ (Dual Camera): አንደኛው ካሜራ ወደ ፈለጉበት አቅጣጫ የሚሽከረከር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ አንድ ቦታ ላይ ቋሚ ሆኖ ስለሚቀርጽ በአንድ ካሜራ ሁለት የተለያየ አቅጣጫዎችን በአንድ ጊዜ ማየት ያስችላል። ➣ ​ስማርት ዋይፋይ (Smart WiFi): ያለ ምንም ገመድ በዋይፋይ (WiFi) ከስልክዎ ጋር በቀላሉ ይገናኛል። ➣ ​V380 App Control: በሰፊው በሚታወቀውና ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነው የ V380 መተግበሪያ (App) አማካኝነት ባሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። ➣ ​ምርጥ የምስል ጥራት: በነጭ እና ጥቁር እንዲሁም በምሽት ጭምር ጥራት ያለው ደማቅ ምስል (Night Vision) ያሳያል። ➣ ​ባለ ሁለት ወገን ድምጽ (Two-way Audio): በካሜራው በኩል ያለውን ድምጽ መስማትም ሆነ ከስልክዎ ላይ በቀጥታ መናገር የሚያስችል ማይክ እና ስፒከር አለው። ➣ ​የእንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ (Motion Detection): ያልተለመደ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ወደ ስልክዎ መልዕክት ይልካል ብር : 11000 ብር ለማዘዝ
Show contact
Calus Q7 Dual Lens Security Camera
ETB 11,000
3 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif