Bulb Rotating security camera 360°
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል
በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ ራሱ የሚዟዟር
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል