360° LAMP security camera
ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል የደህንነት ካሜራ
በቀላሉ ከስልኮ ጋር በማገናኘት የፈለጉት ቦታ ሆነው መመልከት የሚያስችሎ
በምሽት ለመቅረፅ የሚያስችል NIGHT VISION SENSOR የተገጠመለት
ሚሞሪ ካርድ መቀበል ስለሚችል የተቀረፀውን ቪዲዮ መልሶ መመልከት ያስችላል
360 ° መሽከርከር ስለሚችል የሚፈልጉትን እይታ ማግኘት ይችላሉ
Free delivery