360 Visual Angle cloud wifi camera
ፅድት ያለ security camera አምጣልን ባላችሁኝ መሰረት 360 Visual Angle cloud wifi camera ይዜላቹሁ መጣሁ
alarm ያለዉ ,8እጥፍ zoom የሚያረግ ሁለት አማራጭ sensors ያለዉ
3lens setup ያለዉ ,360° የሚቀርፅ
የሰዉን እንቅስቃሴ ሚከታተል ( humanoid tracking )
የሚወራዉን መስማት ,እንዲሁም እንደ speaker ማዉራት የሚስችል (two way voice interaction
night vision ስላለዉ በማታ ጥርት ባለ quality የሚቀርፅ የሚያሳይ
የትም ቦታ ሁነዉ ሚከታተሉበት technology ያለዉ
cloud storage ያለዉ , wireless የሆነ
ለቤት ,ለሱቅ , ለድርጅት ተስማሚ ለመጠቀም በጣም ቀላል ና ምቹ