"ማሽኑ የሚሰጠው በኪራይ ነው (የቀን ዋጋ 5000) ነው።
በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ TOTAL ብራንድ ኦሪጅናል ጃክሀመር (Demolition Breaker)።
ሞዴል፦ TH22032
አቅም፦ 2200 ዋት (Power)
ክብደት፦ 30 ኪሎ ግራም
የመምታት ኃይል፦ 75 ጁል (Impact energy)
ለኮንክሪት፣ ለፎቅ እና ለከባድ ድንጋይ መስበሪያ የሚሆን በጣም ጠንካራ ማሽን ነው። መከራየት/መግዛት የምትፈልጉ በስልክ ቁጥሬ ደውሉልኝ።