tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Plumbing & Water Systems
  4. Drains
  5. Ball Plumbing & Water Systems
Addis Ababa, Bole, 8 hours ago
2 views

የፕላምቢንግ እና የሳኒተሪ ዕቃዎች አከፋፋይ

Other
Brand
Other
Type
Brand New
Condition
ሁሉንም ዓይነት የፕላምቢንግ እና የሳኒተሪ ዕቃዎች በአንድ ቦታ ያግኙ! ለግንባታዎ ወይም ለ እድሳት ጥራት ያላቸውን የፕላምቢንግ እና የሳኒተሪ ዕቃዎች በተጣጣመ ዋጋ ይፈልጋሉ? የምንሰጣቸው ጥራት ያላቸው ምርቶች፡ የ PPR ቧንቧዎች እና ፊቲንግስ (ለሞቅ እና ቀዝቃዛ ውኃ) የ UPVC እና PVC ቧንቧዎችና ፊቲንግስ (ለፍሳሽ መስመር) የ HDPE ቧንቧዎች እና ፊቲንግስ ጌት ቫልቭ እና ቦል ቫልቭ (Gate & Ball Valves) የሻወር ሚክሰሮች እና የሻወር ራሶች የእጅ መታጠቢያ ሚክሰሮች የኩሽና ሲንኮች (Kitchen Sinks) ፍላሽ ታንኮች / የሽንት ቤት እቃዎች (WC) የወለል ማፍሰሻዎች (Floor Drains & Gullies) የአሪስቶን የውኃ ማሞቂያዎች (Ariston Water Heaters) ሙሉ የባኞ ቤት አክሰሰሪዎች እና ሌሎችም! ዘላቂ እና አስተማማኝ ጥራት እጅግ ተወዳዳሪ ዋጋ ፈጣን እና ታማኝ አገልግሎት ስልክ ፡ አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያነጋግሩን! እምነት የሚጣሉበት የፕላምቢንግ ዕቃዎች አቅራቢዎ!
Show contact
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif