tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Plumbing & Water Systems
  4. Water Pumps
  5. Shower Plumbing & Water Systems
Addis Ababa, Bole, 18/12
25 views

ስማርት ተንቀሳቃሽ ሻወር

+1
3
Brand New
Condition
Other
Brand
Other
Type
ስማርት ተንቀሳቃሽ ሻወር Portable Shower with Pump ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ
ስማርት ተንቀሳቃሽ ሻወር
ETB 2,800
36 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif