የፎቶግራፊ አገልግሎት – ለልዩ ቀናትዎ
ለልዩ እና የማይረሱ ቀናትዎ የተሟላ የፎቶግራፊ አገልግሎት እሰጣለሁ።
የልደት ፕሮግራሞች
የምረቃ ፎቶ (Graduation)
ክርስትና
የቤተሰብ እና የግል ፖርትሬት
የውጭ እና የቤት ውስጥ ፕሮግራሞች
ዘመናዊ የCanon ፎቶ ካሜራ እና የፕሮፌሽናል መብራት (Flash) በመጠቀም ጥራት ያላቸው፣ ግልፅ እና ደስ የሚያሰኙ ፎቶዎችን እነሳለሁ።
አዲስ አበባ ውስጥ በሁሉም ቦታ
ፈጣን አቅርቦት
ታማኝ እና ሙያዊ አገልግሎት
ለቀጠሮ ይደውሉ / መልዕክት ይላኩ
Professional photography services for all your special moments.
Birthday parties
Graduation ceremonies
ክርስትና (Christening)
Family & personal portraits
Outdoor & indoor events
I use a professional Canon mirrorless camera with studio-quality lighting to deliver sharp, clean, and well-lit photos, even at night.
Available in parks, homes, halls & churches
Fast delivery
Friendly & professional service
Call or message to book your date