የመኖሪያ አፓርትመንቶችንና ቪላ ቤቶችን በውክልና ማስተዳደር
ከተከራዮች ጋር ውል መዋዋል ውልን የማደስና የማቋረጥ አገልገሎት
ወጪ ገቢን ተቆጣጥሮ በወቅቱ ለባለቤት ገቢ ማድረግ
አስፈላጊውን የጥገና ስራና የፅዳት ስራ ተቆጣጥሮ ማሰራት
ላልተከራዩ ቤቶች ተከራይ የማፈላለግ ስራን መስራት
አስፈላጊውን መረጃ በማደራጀት ለቤት ባለቤትና ለሂሳብ ሰራተኞች በወቅቱ ማቅረብ
እርሶ የጊዜዎትን ነፃነት ተጠቅመው ለተሻለ ነገር እራስዎን ያዘጋጁ
እኛ ንብረቶን እንደንብረታችን በብቃት በትጋትና በታማኝነት እናስተዳድራለን
Managing residential apartments and villas by proxy
Negotiating contracts with tenants
Service of renewing and terminating contracts
Controlling expenses and incomes to the owner in time
Organize the necessary information and provide it to the home owner and accounting staff on time.
Supervising the necessary maintenance and cleaning work
Finding tenants for unrented houses
Use the freedom of your time and prepare yourself for something better.
We manage your property efficiently, diligently and faithfully