tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Oral Care
Promoted
Addis Ababa, Bole, 1 day ago
48 views

Water Tooth Flossed

+1
1
Delivery
Addis Ababa
1 day
Free of charge
✨ የውሃ ጥርስ ፍሎሰር - ለጤናማ ፈገግታ ጥልቅ ጽዳት! ✨💦 Water tooth flossed ጥርስዎን ለማጽዳት የተሻለ መንገድ ይፈልጋሉ? ይህ የውሃ ጥርስ ፍሎሰር ከተለመደው ፍሎሰር በበለጠ ፍጥነት እና ለስላሳ ፕላከርን፣ ምግብን እና ባክቴሪያዎችን ያስወግዳል። ለዕለታዊ የጥርስ እንክብካቤ በልዩነት ተመራጭ! 🦷 --- ልዩ ባህሪያት ለጥልቅ ጽዳት ጠንካራ የውሃ ግፊት ዳግም ሊሞላ የሚችል ባትሪ ያለው(ለረጅም ጊዜ የሚቆይ) 100% ውሃ የማያሳልፍ - ለመታጠቢያ ቤት ደህንነቱ የተጠበቀ የተለያዩ የጽዳት ሁነታዎች ለጉዞ ተስማሚ የሆነ እና በጥርስ ሀኪም የሚመከር --- 🦷 ለምን ይጠቅመናል 🟡• በየቀኑ የጥርስ ጽዳት 🟡• የተጣበቁ ምግቦችን ለማስወገድ 🟡• ለብሬስ ተጠቃሚዎች 🟡• ለድድ እንክብካቤ 🟡• ለልጆች + አዋቂዎች 🟡• ንጹህ እና ብሩህ ጥርሶችን ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው --- 📦 በውስጡ👇 🔴• የውሃ የጥርስ ፍሎዘር 🔴• የኃይል መሙያ ገመድ 🔴• በርካታ ጄት ኖዝሎች 💢 ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉ📲 እቃው እጆ ገብቶ አይተውት ሲወዱት ብቻ የሚከፍሉበት አማራጭ ያለን💸💰 ሱቃችንን ስለመረጡ እናመሰግናለን!🙏ሁልጊዜም ከzenvia store ጋር ወደፊት🔵💙
Water Tooth FlossedWater Tooth FlossedWater Tooth FlossedWater Tooth FlossedWater Tooth FlossedWater Tooth FlossedWater Tooth Flossed
ETB 1,699
3 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif