Visco Real Estate
ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት
በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች
ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት
ባለ 140 እስከ 164 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤
በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ
ዋጋ በካሬ 120,000 ብር ብቻ