Huawei touch screen portable wireless router
*በአይነቱ ልዩ ፍጥነትን እና ለአያያዝ ምቹ ተደርጎ የቀረበሎት ተንቀሳቃሽ ዋይፋይ
*በአንድ ጊዜ እስከ 16 ሰዎች ማስጠቀም የሚችል፣
*768 mbps ድረስ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው፣
*በ600 Mbps download እና 150 Mbps upload የማድረግ አቅም ያለው፣
*connection የሚያስቸግር እና የማይሰራ ቦታዎች ሁሉ ፈጣን network የሚሰራ
*3,000 mAh የባትሪ አቅም ያለው
*ባትሪው ቻርጅ ተደርጎ ለ13 ሰአት የመቆየት አቅም ያለው፣
*ለአጠቃቀም ያመች ዘንድ ተች ስክሪን መመልከቻ የተደረገለት