Hammerhead Walking Cane
Three legs adjustable in height high and low74-97 cm and up to 10 levels,
Made of chrome and silver aluminum
Plastic handle for good grip balance, both flat and horizontal floors, anti-slip rubber stoppers, Lightweight, hammerhead handle is high-quality ABS
It can support 100 kg
3 እግሮች ያሉት ኬን፣ ከፍና ዝቅ በማድረግ ቁመቱን ማስተካከል የሚቻል /ከ74-97 ሴ.ሜ/
ከክሮም እና ከአልሙኒየም የተሰራ
ሚዛንን ለመጠበቅ የሚረዳ የፕላስቲክ እጀታ ያለው ፣ ሁሉም አይነት የወለል አይነቶች ላይ እንዳይንሸራተት የሚረዳ የጎማ ማቆሚያዎች ያሉት ፣ ቀላል ክብደት ያለው፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው እጀታ ፣ እስከ 100 ኪ.ግ ይደግፋል