tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Medical Equipment & Supplies
  4. Wheelchairs
  5. Manual Wheelchairs
Addis Ababa, Bole, 6 hours ago
8 views

Era Focus Lightweight Wheelchair

+1
Wheelchairs
Type
Other
Brand
Used
Condition
Manual
Wheel Chair Type
12kg
Weight
Foldable
Features
ERA Focus Lightweight Foldable Wheelchair * Brand: ERA Focus (ኦሪጅናል) * Condition: Used - Very Good (በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ) * Type: Manual / Transport Wheelchair * Size: Standard Adult Size (ለአዋቂ የሚሆን መደበኛ መጠን) ዋና ዋና ባህሪያት፦ • ቀለል ያለ ክብደት፦ ከአሉሚኒየም ፍሬም የተሰራ በመሆኑ ለማንሳት እና ለማንቀሳቀስ በጣም ቀላል ነው። • የሚታጠፍ (Foldable)፦ የኋላ መደገፊያው እና አካሉ ተጣጥፎ ቦታ ሳይይዝ መኪና ባጋጅ ውስጥ በቀላሉ ይገባል። • Quick-Release Wheels፦ የኋላ ትላልቆቹ ጎማዎች በቁልፍ በቀላሉ የሚወልቁ ስለሆነ ለጉዞ እና ለማስቀመጥ ይመቻል። • ምቹነት፦ ለረጅም ጊዜ ለመቀመጥ የሚሆን ምቹ ትራስ እና የጀርባ መደገፊያ ያለው። • ምንም አይነት የተሰበረ ወይም የተበላሸ ቦታ የሌለው፣ ጎማዎቹ እና ብሬኩ ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ የሚሰሩ። ዋጋ ደርድር አለው። ለበለጠ መረጃ እና ለመግዛት ይደውሉልኝ!
Show contact
ETB 24,999
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif