
- All ads
- Food, Agriculture & Farming
- Food & Beverages
- Honey
የየመን ማር ለጤና
የየመን ንጹህ ማር – ከፍተኛ ጥራት የተመረጠ!
ከፍተኛ ጥራት ያለው የየመን ማር እናቀርባለን። “All Fruits for Yemeni Honey” ተብሎ የተሰየመ ይህ ማር ከተፈጥሯዊ አበቦችና ፍራፍሬዎች የተሰበሰበ ሲሆን 100% ንጹህ እና ጤናማ ነው። ምንም አይነት ኬሚካል ወይም ተጨማሪ ነገር አልተጨመረበትም።
100% ንጹህ እና ተፈጥሯዊ
ከየመን ተመጣጣኝ የተመረጠ
ኢምዩኒቲ ይጠናክራል
ለልጆችና ለአዋቂዎች ተስማሚ
ለመድሀኒታዊ አጠቃቀም ይመከራል
አድራሻ: 22 መክሊት ህንፃ
ስልክ094XXXXXXX Safety tips
- Avoid paying in advance, even for delivery
- Meet with the seller at a safe public place
- First, check what you're going to buy to make sure it's what you need
- Only pay if you're satisfied
