በቻርጅ የሚሰራ አውቶማቲክ የእናት ጡት ወተት ማለቢያ
3 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው
ቤት ለማይውሉ እናቶች ለልጆቻቸው ወተታቸውን አስቀምጠው መሄድ እንዲችሉ የሚያግዝ
ልጅ በሚወልዱ ስአት ቶሎ ወተት አልወጣ ለሚላቸው
ለሁሉም እናቶች የሚሆን
ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችል
1 ነጡጦ ያለው
አጠቃቀሙ ቀላል
ከBPA ነፃ
Rechargeable Automatic Breast Pump Simulate the baby’s sucking rhythm, the silicone flange gives pressure pulses, and the bionic gentle massage provides comfortable breastfeeding and pumping.