tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Leisure & Activities
  3. Massagers
Promoted
Addis Ababa, Bole, 52 min ago
2 views

የperiod ህመም ማስታገሻ ቀበቶ(Heating Pad)

+1
Other
Massager Type
Other
Body Area
Brand New
Condition
በየወሩ በሚመጣው ከባድ የሆድና የወገብ ቁርጠት ምክንያት ትምህርት ቤት ወይም ስራ መሄድ ከብዶሻል? አልጋ ላይ ተኝተሽ መዋል፣ ማቅለሽለሽና ራስን ምታት በየጊዜው እያጋጠመሽ ነው? ምናልባት ብዙዎች እንደምታካብጂ ቆጥረውት ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን የሚያውቀው ያውቀዋል! አብዛኞቹ ሴቶች እየተጠቀሙበት ያለውን የperiod ህመም ማስታገሻ ቀበቶ(Heating pad) ይዘንልሽ መተናል 🌸 Heating Pad|የperiod ህመም ማስታገሻ ቀበቶ ​🔥3 የሙቀት ደረጃዎች ስላሉት የሚመችሽን የሙቀት መጠን ላይ አድርገሽ መጠቀም ትችያለሽ 🏫 በልብስ ስር አድርገሽው በቤት፣ በትምህርት ቤት ወይም በስራ ላይ ሆነሽ ያለምንም እንግልት መጠቀም ትችያለሽ 🔋 ቻርጅ ስለሚደረግ በየትኛውም ሰዓት ያለ ገመድ በቀላሉ ትጠቀሚበታለሽ 💰 ዋጋ: ብር
Show contact
የperiod ህመም ማስታገሻ ቀበቶ(Heating Pad)
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif