ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የሀይድሮሊክ ፕሬስ ማሽን
*
- ሲንግል ፌዝ 4 ኪሎዋት
- በአንድ ጊዜ ከ70 ኪሎ እስከ 100ኪሎ ሀይላንድ ጨፍልቆ የሚያወጣ
- የተጨፈለቀው ሀይላንር 70 ሴንቲሜትር በ70 ሴንቲሜትር ተደርጎ የሚወጣ
ማሽኖቹ ላይ የሚገጠመው ዋናው የዘይት ፓምፕ( Hydraulic Pump) እንዲሁም ኤሌክትሪክ ሞተሩ ሙሉ በሙሉ አዲስ የሆነ ከቻይና የምናስመጣው ሲሆን ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ የዋለ ፓምፕ ወይንም ኤሌክትሪክ ሞተር አንጠቀምም። የተለያዩ ኢንዳስትሪያል ማሽኖችን የኢንጅነሪንግ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እናመርታለን።
ለበለጠ መረጃ በ ይደውሉልን።
እናመሰግናለን።