tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Manufacturing Equipment
  4. Grinding Machines
Promoted
Addis Ababa, Bole, 1 hour ago
2 views

Meat Grinder Model 22 የስጋ መፍጫ 22 ቁጥርበመጠኑ ትልቅ/ Free Delivery

+1
Grinding Machines
Type
Brand New
Condition
Meat Grinder model 22 የስጋ መፍጫ 22 ቁጥርበመጠኑ ትልቅ እና ለስራ በጣም አስተማማኝ እድሜ ጠገብ መፍጫ ባለ መሪ ፣ማብሪያ እና ማጥፊያ የሀይል ማስተካከያ ያለዉ፣በ ሰአት ከ 100kg-200kg ስጋን ጥንቅቅ አርጎ መፍጨት የሚችል መቀያሪያ ዲስክ እና ምላጭ ያለዉ ከፍተኛ መጠን ያለው ስጋን በብቃት በማቀነባበር መቻሉ ለተለያዩ ኢንዱስትሪዎች እንደ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች እና የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ለንግድ አገልግሎት ምቹ ያደርገዋል ከፍተኛ ጥራት ካለው የማይዝግ ብረት የተሰራ፡ ከባድ አጠቃቀምን ለመቋቋም እና በቀላሉ ለማጽዳት፣ ለረጅም ጊዜ አግልግሎት የተመረተ ጠንካራ መፍጫ ለ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች እና ሌሎችንም ጨምሮ ለተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ተስማሚ የሆነ በቅናሽ እና በጥራት ይሸምቱ
Show contact
Meat Grinder Model 22 የስጋ መፍጫ 22 ቁጥርበመጠኑ ትልቅ/ Free Delivery
ETB 49,000
13 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif